ብ/ጄ መንግስቱ ነዋይ ለክብር ዘበኛ ወታደሮች ደመወዝ እንዲጨምራላቸዉ የጠየቁበት ደብዳቤ

ብ/ጄ መንግስቱ ነዋይ የታህሳስ 1953 ዓ.ም. ቱን የመፈንቅለ መንግስት ከመምራታቸዉ ከአንድ አመት በፊት በግንቦት 21, 1952ዓ.ም. በወቅቱ የአገሪቱ መከላከያ ሚንስትር ለነበሩት ለሌ/ጄ አበበ አረጋይ ለክብር ዘበኛ ወታደሮች ደመወዝ እንዲጨምራላቸዉ የጠየቁበት ደብዳቤ