የእስራኤል አምላክ የኢትዮጵያም አምላክ ነውን?

By TEDDY GIRUM ክርስትያኖች ስለኢትዮጵያ ሲነሳ ሁሌ እነደ ዳዊት የሚደግሙት አነድ ጥቅስ አለ። “ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች” በርግጥ የእስራኤል አምላክ ለኢትዮጵያም አምላክ ነዉ? መፅሃፍ ቅዱስ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዉያን ምን አንደሚል በጥልቀት ለማጥናት ሞከረኩ። ግኝቴ ግን እጅግ አስደንጋጭ ነበር። (መጽሐፈ ዜና መዋዕል. 14:13) አሳም ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዱአቸው፤ ኢትዮጵያውያንም ፈጽመው እስኪጠፉ ድረስ ወደቁ፥…