ብሎክቼይን አዲሱ ኢንተርኔት

By Geleta Gammo   ብሎክቼይን ማለት በመሰረቱ ያልተማከለ የመረጃ መዝገብ ነው። በዚህ የመረጃ መዝገብ ላይ የሚመዘገቡ ነገሮች ሁሉ 1፣ ያልተማከለ ነው። ማለት፣ አንድ መረጃ በብሎክቼይን ላይ ሲመዘገብ የመረጃው ቅጂ ከብሎክቼይኑ ጋር በተያያዙ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ኮምፑተሮች ሁሉ ላይ ይቀመጣል። ይህ ማለት መረጃው ሊጠፋ አይችልም። ምሳሌ1፣ በስሜ የተመዘገበ የቤት ካርታ ቢኖረኝና ይህንን ብሎክቼይን ላይ ባስመዘግብ ያ የኔን ስም…